የ2014 ዓ.ም.
አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ

የተቋሙ አመታዊ ጠቅላላ ስብሰባ ሐሙስ መጋቢት 29 ቀን 2014 የተቋሙ አባላትና የከተማ አስተዳደሩ የህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ ተወካዮች በተገኙበት በማንዴላ አዳራሽ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።


ከተቋሙ አመታዊ ጠቅላላ ስብሰባ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ከታች ማግኘት ይችላሉ።